በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የህዝብ አስተያየት ቅኝትና የፖናል ውይይት መድረክ ዝግጅት ስራ ማከናወን፣
- የመንግስት እለታዊ ቃል አቀባይነትና የህትመት ስራዎች ማከናወን ፣
- የ LED ፕሮደክሽን ስርጭት ሥራዎች ማከናወን፣
- የጥናት ምርምርና የክፍተት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ፣
- ክትትል፣ ቁጥጥርና የግብረ መለስ ትንተና አገልግሎት መስጠት፣
- መረጃ ማእከላት መረጃዎችን ለህብረተሰቡ መስጠት፣
- መረጃዎችን በዘመናዊ መልክ ማደራጀት፣
- የመንግስት ተቋማት መረጃዎችን አትመው እንዲያመጡ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፡፡