በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. የተቀናጀ የፀጥታ ጉዳዮች አስተዳደር ተግባራዊ በማድረግ በወንጀል፤በትራፊክ አደጋ እና በደንብ መተላለፍ ላይ የህግ የበላይነት ማረጋገጥ
  2. በሀይማኖት እና እምነት ተከታዮች መካከል ሰላምና መከባበርን እንዲሰፍን ለማድረግ የህግ መንግስት መርሆች መሰረት ባደረ መልኩ ከሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ጋር በጋራ መስራት
  3. ለፀጥታ ስጋት የሚሆኑ ቦታዎች ፤ግለሰቦች ፤ቡድኖች እና ተቋማትን መለየት
  4. የወንጀል ድርግቶችን በየደረጃዉ መለየት
  5. የተለያዩ የፀጥታ ስራዎችን በመስራት ነዋሪዉ በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ ማድረግ