በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ የመስጠት አገልግሎት
- Raawwiifi Hordoffii Sirna Barnoota Afaan Oromoo
- በችግር ተጋላጭ ለሆኑ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ የመስጠት አገልግሎት
- ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሆን የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶች የመስጠት አገልግሎት
- ለግል የቅድመ መጀመሪያና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሱፐርቪዥን ሙያዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
- ለግል ትምህርት ተቋማት በተለያዩ አሰራሮች ላይ ሙያዊ ስልጠናዎችን የመስጠት አገልግሎት
- ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች የስነልቦናና የማማከር ድጋፍ
- የአማራጭ የመሰረታዊ ትምህርት የመስጠት አገልግሎት
- የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት አገልግሎት
- የተማሪዎች የስነምግባር እና የህይወት ክህሎት ስልጠና አገልግሎት
- የግል፣ የሀይማኖት ተቋማት እና የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና አገልግሎት
- የመጤባህልና ሱሶች መከላከል ስልጠና አገልግሎት
- በኤች አይቪ ኤድስ መከላከል የአቻ ለአቻ ስልጠና አገልግሎት