በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-
- የባንክ አካዉንት ማስከፈትና ማዘጋት
- የጸደቀ በጀት መቀበል
- የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ማዘጋጀትና ማጠቃለል
- ለክፍያ በጀት መኖሩን ማረጋገጥ
- የደመወዝና አበል ክፍያ ሊስት ማዘጋጀት
- የደመወዝ መክፈያ ፔሮል ለባንክ ማስተላለፍ
- የተለያዩ የክፍያ ሰነዶችን ማረጋገጥ
- ክፍያ መፈጸም
- የስራ ግብር ተቀናሽ አጣርቶ ፈሰስ ማድረግ
- የጡረታ መዋጭዎ በመለየትና በማጠቃለል ለማህበረዊ ዋስትና ባለስልጣን ማስተላለፍ