በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር የስራና ክህሎት ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ፡-

  1. አማራጭ የስራ ዕድሎችን መለየት፣
  2. ሰራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ማስገባት፣
  3. የስራ ፈላጊዎችን በንግድ ህጉ መሰረት በኢንተርፕራይዝ ማደራጀት፣
  4. ስለውጭ አገር ሥራ ስምሪት እና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን መስራት፤
  5. የስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ማቋቋም፣
  6. ከስራ ስምሪት ጋር የሚነሱ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን መፍታት፥
  7. የስልጠና አገልግሎት መስጠት
  8. የስራ ቦታ አከባቢ እና የሰራተኛች የስራ ላይ ደህንነት፥ ጤንነት ማስጠበቅ፤
  9. የአሰሪና ሰራተኛ ማህበራትን ህጋዊ ማድረግ እና ድጋፍ መስጠት፤
  10. የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የህግ ማዕቀፎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፣
  11. የስራ ክርክሮችን በውሳኔ መፍታት፥
  12. በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ ተጠቃሚዎችን የማሰማራት አገልግሎት
  13. የገበያ ትስስር የድጋፍ አገልግሎት፤
  14. የሀገር ውስጥ ገበያ ትስስር ድጋፍ አገልግሎት መስጠት፤
  15. የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አገልግሎት መስጠት፣
  16. የምርት ግብዓት ትስስር ድጋፍ አገልግሎት
  17. የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት
  18. የውጪ ሀገር ገበያ ትስስር የድጋፍ አግልግሎ